For all Christians anid amagn eyesusin ende anid adagn amlaku ketekeble ena kamene rapture and heaven make liyareg yichilal kaltetemeke medan ayichilim weyis gideta metemek alebet?
Aug 28, 2023ያመነ የተጠመቀ ይድናል
Aug 29, 2023For all Christians anid amagn eyesusin ende anid adagn amlaku ketekeble ena kamene rapture and heaven make liyareg yichilal kaltetemeke medan ayichilim weyis gideta metemek alebet?
Aug 28, 2023ያመነ የተጠመቀ ይድናል
Aug 29, 2023Metemek gedeta nw bcz if u believe in him metemek alebek lenekodimos negrot yele mengesten mewres kefelek bewuha ena beesat degame kaltewelede besteqer mengesten aywersm belwal soooo man gedetak nw metemek
Aug 29, 2023If u believe in what Jesus did on the cross and repent from ur sins/change of mind or change of life style u ;will be saved and baptized with the Holy Spirit. It’s a confirmation for salvation, comforter, guidance, to fight the sin nature of the flesh and for u to bare fruits. water baptism is a representation of dyeing to yourself and becoming a born again.
Aug 29, 2023ካመነ ተምሮ መጠመቅ ግዴታ ነው። ግን በአጋጣሚ ያ ሰው አምኖ ሳይጠመቅ ህይወቱ በድንገት ብታልፍ የእሱ እምነት የእሱ ጥምቀት ይሆንለታል። ነገር ግን አርዮስ ለማውገዝ የተሰበሰቡ 318ቱ ሊቃውንት እንዳስተማሩን አንድ ሰው ከመናፍቃን ዘንድ ሄዶ ቢጠመቅ በውሃ ውስጥ ተነክሮ ወጣ እንጂ በውሃ በመንፈስ አልተጠመቀም።
Sep 02, 2023🔞🔞
Aug 29, 2023Perfect example: በመስቀል ላይ ከኢየሱስ ጋር አብሮት ተሰቅሎ የነበረው ወንበዴ ነው። ይሄ ሰውዬ እሱ ኃጢያተኛ እንደሆነ እና ኢየሱስ ጻድቅ እንደሆነ፣ አምላክ እንደሆነ ("ጌታ ሆይ" ያለው ቃሉ LORD ነው or የአምላክ ቃል) በማመኑ ብቻ መንግስተ ሰማያት ሊገባ ችሏል። ይሄ ሰውዬ አልተጠመቀም፣ መልካም ስራ አልሰራም፣ ንስሐ አልገባም ግን በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ በማመኑ ህይወትን አግኝቷል። አንድ ሰው የዘላለምን ህይወት የሚያገኘው በራሱ ስራ ወይም በጥምቀት ሳይሆን በኢየሱስ የመስቀል ስራ እና ኢየሱስ ጌታ እንደሆነ በማመኑ ብቻ ነው። የዘላለም ህይወት የእግዚአብሔር ነጻ ስጦታ ነው። “ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።” — ገላትያ 2፥16 ይህ ማለት ግን ያ ከክርስቶስ ጎን ተሰቅሎ የነበረው ሰውዬ በክርስቶስ ኢየሱስ አምኖ ግን ባይሞት ኖሮ ይጠብቅ ነበር፣ መልካም ፍሬዎችም በህይወቱ ይታዩ ነበር። ይሄንንም የሚያደርገው የዘላለምን ህይወት አገኛለው ብሎ ሳይሆን ኢየሱስን ስለሚወድ ትዕዛዛቱን ይጠብቃል ("መጠበቅ አለበት" ሳይሆን "ይጠብቃል")። ለምሳሌ አንድ ልጅ የሚወደው አባት ቢኖረው አባቱን የሚታዘዘው "ከቤቱ እንዳያባርረኝ" ብሎ ሳይሆን ስለሚወደው ነው። ደግሞ አንድ ሰው በኢየሱስ አዳኝነት ካመነ በኋላ መንፈስ ቅዱስ ይወርድበት እና በልቡ ይኖራል። ይሄም መንፈስ ያ ሰው መንግሥተ ሰማያትን እንደሚወርስ ማረጋገጫው ነው። ስለዚህ ያ ሰው "መንግሥተ ሰማይ ላልገባ እችላለሁ" የሚል ፍርሃት ውስጥ አይገባም። "ከእግዚአብሔር የተሰጠን መንፈስ የድፍረት እንጂ የፍርሃት አይደለም": "እናንተም ደግሞ የእውነትን ቃል፥ ይኸውም የመዳናችሁን ወንጌል፥ ሰምታችሁ ደግሞም በክርስቶስ አምናችሁ፥ በተስፋው መንፈስ በመንፈስ ቅዱስ ታተማችሁ፤ እርሱም የርስታችን መያዣ ነው፥ ለእግዚአብሔር ያለውን ሁሉ እስኪዋጅ ድረስ፥ ይህም ለክብሩ ምስጋና ይሆናል።" ኤፌሶን 1:13-14 --------------------- መንፈስ ቅዱስ በዛ አማኝ ልብ ውስጥ ቤተመቅደሱ አድርጎ ሲኖር ያ ሰው መልካም ፍሬ እንዲያፈራ ያደርጋል፣ የኢየሱስንም ትዕዛዛትን እንዲከተለው ያደርጋል። ሰውየው በኃጢያት ቢወድቅ እንደኃጢያቱ መጠን ቀጥቶት ይመልሰዋል፤ እግዚአብሔር እንዲህ ብሏልና "ጌታ የሚወደውን ይቀጣዋል" (ዕብ 12:6) ስለዚህ አንድን አማኝ መልካም ፍሬ እንዲያፈራ የሚያደርገው ራሱ እግዚአብሔር ነው። “ስለ በጎ ፈቃዱ መፈለግንም ማድረግንም በእናንተ የሚሠራ እግዚአብሔር ነውና።” — ፊልጵስዩስ 2፥13 ይሄ ነው ወንጌል፤ ይሄ ነው የእግዚአብሔር ስጦታ፤ ይሄ ነው የክርስቶስ ፍቅር!
Aug 29, 2023