Yenezin qalat trgum negeruy (ሺኖዳ & አምድ) its for assignment 🙏
Aug 28, 2023ሺኖዳ ( ሲኖዳ ) ታማኝ ማለት ነው። በዚኽ ስም በአብዛኛው የሚታወቁት የግብፁ ጳጳስ ቢሆኑም ሌሎችም በዚኽ የሚጠሩ ቅዱሳን አሉ። ለአብነት ያኽል በጎጃም የተወለዱት ሰማዕቱ አቡነ ሲኖዳን ማንሳት ይቻላል። በጎጃም የተወለዱ ናቸው። አምድ ማለት ምሰሶ ማለት ነው። በብዙ ነገር ልታነሳው ትችላለኽ። የቤተክርስቲያን አምድ የብርሀን አምድ እያልክ። እንዲ ከዘረጉ ሳያጥፉ ቀጥ ብለው በመቆም ለረጅም ዓመታት የጸለዩ አበውም በዚኽ ይጠራሉ። ምሳሌ ስምዖን ዘአምድ።
Aug 29, 2023