#other ሰላም የAAE ቤተሰቦች የአ.አ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ ከሁለት ሳምንት በኋላ ፋይናል ፈተና ነን ....ፈተና ከጨረስን በኋላ ለአንድ ወር ያህል እረፍት ይኖረናል ወደቤተሰብ ደሞ መሄድ አልችልም እና የእረፍት ጊዜዬን ለመስራትአስቤ ነበር ምሰራው ይህን ወር ብቻ ሳይሆን ትምህርት ጀምረንም አመቻችቼ ቅዳሜ እና እሁድ የመስራት ሀሳብ አለኝ ምን አይነት ስራ መስራት እችላለሁ ማለት ለተማሪ የሚሆን ስራ??ስራ ሊያገናኘኝ የሚችል ሰውስ ይኖር ይሆን ምሰራው ስለትብብራችሁ አመሰግናለሁ By: Anonymous Status: Declined
Aug 27, 2023Bro ahun arfek final ly focus arg yeza gbi fetena takewalek . Lelawn keza bewala techenekalek now you just need to focus on your study for the final
Aug 28, 2023