#personal
ሰላም እንዴት ናችሁ ይቅርታ እባካችሁ አንድ ነገር ላስቸግራችሁ አዲስ ፓስፖርት የሚያወጣ ሰዉ ነበረ ከ 18 አመት በታች ነዉ ወላጅም የለዉም አሳዳጊ ግን አለችዉ እና እሷ ደሞ አካሄዱን አታወቅም እና ምን ምን እንደሚያስፈልግ እና እንዴት የት እንደሚኬድ ንገሩኝ እባካችሁ አስቸኳይ ነዉ በቻላችሁት መጠን የምታዉቁ ንገሩኝ ለትብብራችሁ ፈጣሪ ይስጥልኝ🙏🙏🙏🙏
Aug 27, 20231 engagements