RedOtter26-154
#relationships
Kemayeresea getemegnoch aresawim gn Betam medgem matifeligut neger MN yihon?
Aug 27, 20231 engagements
Kemayeresea getemegnoch aresawim gn Betam medgem matifeligut neger MN yihon?
Aug 27, 2023A night with my sister.... ከድሬደዋ ወደ አዲስ አበባ እየመጣን አሰበ ተፈሪ አርፈን ነበር እና ጀለሶች በሌላ መኪና እየመጡ ስለነበር ይሄኛውን ባስ ሂድ ጣጣ የለውም ብለነው እነዛም ጥለውን ሄዱ.... ኬላው ጋር ነዳጅ ማደያው ስር ቁጭ ብለን ኮከብ ስንቆጥር አደርን... I love that day but Its horrible to do it again because ጅብ ቢበላን ሁላ ከተኛሁ አልሰማም እኔን ተማምና ጉድ እንዳልሰራት
Aug 28, 2023