#personal
እኔ አንድ ነገር ላስቸግራቹ በጣም በቅርቡ passport ላወጣቹ ሰዎች ነው እኔ ምንም አይነት እውቀቱም የለኝም passport አወጣጥ ላይ ሙሉ process ከተሟላ መረጃ ጋር ብትነግሩኝ ??ስለቀና መለሷቻቹህ ክብረት ይስጥልኝ
Aug 27, 20239 engagements
እኔ አንድ ነገር ላስቸግራቹ በጣም በቅርቡ passport ላወጣቹ ሰዎች ነው እኔ ምንም አይነት እውቀቱም የለኝም passport አወጣጥ ላይ ሙሉ process ከተሟላ መረጃ ጋር ብትነግሩኝ ??ስለቀና መለሷቻቹህ ክብረት ይስጥልኝ
Aug 27, 20232000 ብር በኦንላይን(CBE) ከፍለሽ ቀጠሮ ማስያዝ ከዛ ቀኑ ሲደርስ መታወቂያ የልደት ካርድ ምናምን ይዘሽ ወደ embassy ሄደሽ ፎቶ ትነሻለሽ አሻራ ፊርማ መስጠት ከዛ ፖስታ ቤት ይቀጥሩሻል ሄደሽ ማውጣት🤷♀🤷♀ ቀጠሮ አታሳልፊ አዛ ያረጉሻል በተለይ የአዲስአበባ
Aug 27, 20231 የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ 2 የልደት ሰርተፍኬት ከወረዳ አውጣ 3 የልደት ሰርተፍኬቱ ላይ የጀርባ ማህተም አስመታበት። አዲሳባ ከሆንክ አዲሱገበያ ሸገር ፓርክ ጋ ነው የጀርባ ማህተም ምታስመታው። ኦሮሚያ ሸገር ሲቲ ከሆንክ ሳርቤት የኦሮሚያ ቢሮዎች ግቢ ውስጥ ነው ምታስመታው። 4 ኢንተርኔት ቤት ሄደህ በኦንላይን ቀጠሮ አስይዝ።
Aug 27, 2023Enem bekrb nw yetemezegebkubet ena online temezgbek beteseteh ketero ken mehed nw sele amezegagebu demo youtube lay how to apply passport online belek search adrg bedenb gils yareglhal (detail explanation alew)
Aug 27, 2023