Kkkkkk117
#business
⛔️⛔️⛔️አስቸኳይ / urget ሰላም ስዎች እንዴት ናቹ... አሁን እኔ ጥፍር(nail art) እየተማርኩ ነው እና አንድ ሰውዩ ብር ሰጠኝ 50ሺ እና ስሪበት ብሎ so በጣም ብዙ ነገሮች አሰብኩ.. ትኩስ ነገር ቡዙ ሰው ያለበት ቦታ በትንሽዬ ቤት ምናም ግን የቤት ኪራይ ውድ ነው በዛ ላይ በትንሹ 3&6 ወር ቤት ይጠይቃሉ... እና እዚው የምማረው ላይ eyelashes ( አይላሽ) ልማር ? ወይስ የጥፍር እቃዎቹን አሟልቼ ቤት ለቤት ልጀምር?? ምን ትመክሩኛላችሁ ?? በዚህ ሙያ ላይ ያላቹ ስዎች ተባበሩኝ 🙏🙏.ሌላም. ሀሳብ ካላቹ እቀበላለሁ ... ለትብብራቹ በቅድሚያ አመሰግናለሁ
Aug 26, 20234 engagements