አትለፉት በናታችሁ ቤት ፈረሳ እንጀምራለን ብለውን በጣም ጨንቆኛል ። ከሰኞ ጀምሮ ስለምናፈርስ እቃችሁን ሰብስቡ ብለውን ሄዱ ከትላንት ጀምሮ እያፈረሱ ነው ምንም መጠጊያ የለኝም ከነ ሙሉ ቤተሰቤ እንዳንከራይም የአዲስ አበባን ኪራይ ታቁታላቹ የአንድ ወር ግማሽ መክፈል ሁላ አይችልም ያለን ገቢ ወደ ክፍለ ሀገር አንዳኔድም እዛም ከባድ ጦርነት ነው እውነቴን ነው ምን እንደማደርግ በጣም ግራ ገባኝ እስኪ ንገሩኝ እና ደሞ ፀልዮልኝ🙏
Aug 26, 2023በትንሽ ገንዘብ የሚከራዩ ቤቶችን ፈልጉ አዲስ አበባ ጥግ አካባቢ ለምሳሌ ለጊዜአዊነት ፈረንሳይን ትንሽ አልፈሽ አንቆርጫ ሚባል ይቀንሳል ለቤት ኪራይ እና ሌላ ቦታዎችም አይጠፉም ጫፍ ጫፍ ላይ አቦ እመብርሀን ከናንተ ጋር ትሁን
Aug 26, 2023