#other
ስለ ምቹ ብድር የሚያይቅ ካለ.... አያበድሩም ዝምብለው ነው.... ማስያዣ ይፈልጋሉ ሚባል ነገር ሰምቼ ነው ...... እስቲ ከዚ በፊት የተበደራቹም ካላችሁ tell me እንዴት እንደሆነ
Aug 26, 20237 engagements
ስለ ምቹ ብድር የሚያይቅ ካለ.... አያበድሩም ዝምብለው ነው.... ማስያዣ ይፈልጋሉ ሚባል ነገር ሰምቼ ነው ...... እስቲ ከዚ በፊት የተበደራቹም ካላችሁ tell me እንዴት እንደሆነ
Aug 26, 2023Masyaziya ayfelgum just ngd fkad metawekiya yageba yalageba card beka inezi nachew yemiyasfelgut koyew ketebwderku
Aug 26, 2023በመጀመርያ ንግድ ፈቃድ ያስፈልገዋል ከዛ በተጨማሪ ግን የባንክ "Transaction" ያያሉ ።
Aug 26, 2023ምንም መያዣ አያስፈልግም 25k ዝም ብለው ነው የሰጡኝ በንግድ ፍቃድ ብቻ
Aug 26, 2023