Juice_wrld150
#education
አሁን entrance አያድርገውና 450 ባመጣ ( natural ) አዲስ አበባ የመድረስ ቻንስ ምን ያህል ነው ብላቹ ታስባላቹ
Aug 25, 202324 engagements
አሁን entrance አያድርገውና 450 ባመጣ ( natural ) አዲስ አበባ የመድረስ ቻንስ ምን ያህል ነው ብላቹ ታስባላቹ
Aug 25, 20231. AAU ras gez honwal lemegbat fetena alew 2. Gizehn atabakn Aau gebteh 🤮 new endemtasbut adelem
Aug 26, 2023የኔም ጭንቀት ነበር ግን ኢንትራንስ ተፈትኜበት ሳየው ጠላሁት እና ደሞ ተወዳድረህ ነው የምትገባው ከዚህ ቡሀላ
Aug 26, 2023