Bemaryam admins approve this Kezi befit sra serche alawkm gbi temari neberkugn ahun akuarchew new ena sra efelgalew ebakachun beka tesfa korchalew beteseb lay shekm mehon asteltognal muchi muchi nw milegn yehone hasab stugn eski
Aug 25, 2023ምንም ተስፋ ሚያስቆርጥ ነገር ምን አንተ/ቺ እኮ ከዚህ በላይ ለማንም ያልተናገከው/ሽው ብትናገሩም የሰው ልጅ ማይረዳው ችግሮችን ያሳለፍህ/ሽ ሰው እኮ ነህ/ሽ ታድያ ይህስ ከዛ በምን ይለይና? ለማንኛውም ከተቻለ ወደ ጊቢ መመለስ። ወረቀት ወሳኝ ስለሆነ። ቤተሰብ ላይ ሸክም ሆንኩ ተብሎ ደሞ መጨናነቁ ይቅር ለብቻ መኖርን አያደርገውና ቤተሰብ ሲያልፉም ይደረሳልና። ራስን ለመቻል መፍጨርጨሩ መልካም ሆኖ ሳለ ለዚህች ተራ ነገር እስከ ሞት ሚያደርስ ነገር ምንም የለምና
Aug 25, 2023