#technology
A12 ስልክ ነበረኝ እና ስልኩ water damage ደረሰበት ከዛ በሰአቱ ሩዝ ዉስጥ አስቀመጥኩት ሁለት ቀን ያክል ከዛ ቻርጅ ላይ ስሰካው power-u አይበራም ነበር ግን flash ligth-u ይበራ ነበር ከዛ ቻርጅ ላይ እያለ እየጋለ ባትሪው እያበጠ መጣ ከዛ ዝም ብዬ ቤት አስቀመጥኩት 9 ወይም 10 ወር አካባቢ ከዛም ስልክ ቤት ለማሰራት ስጠይቃቸው ባትሪው እንደማይሰራ ነገሩኝ እና አሁን original ባትሪ የት አገኛለው? original battery ከ fake እንዴትስ መለየት እችላለው?tbh ስልኩን ደሞ ብዙአልተጠቀምኩበትም ምን ባረግ ይሻላል? tnx in advance
Aug 25, 20234 engagements