#other ወገኖች እስቲ መላ በሉኝ.. ምን መሰላቹ እናቴን ለ በዓል surprise ላረጋት አስቤ ነበር ስልክ ገዝቼ.... እና ወደ 3500 ብር ጎደለኝ እሱን ደሞ በብድር ሚሰጠኝ ሰው አጣሁ...... እኔ ብሩን.. በ 3 ወይ 4 ወር መመለስ እችላለሁ ግን ስጦታውን ደሞ የግድ ለ በዓል ነው ልሰጣት ያሰብኩት..... ይሄን 3500 ብር እንዴት ማግኘት እችላለሁ..please የሆነ መፍትሄ ነገር ንገሩኝ .......
Aug 25, 2023Ke 4 wer behuala eko lelam beal ale yanem mestet tchlaleh katah..endehasab
Aug 25, 2023