ሰላም እንዴት ናቺሁ ... በጣም ጥያቄ የሆነብኝ አንድ ጥያቄ አለኝ። " እንተ/ቺ ማን ነህ/ሽ ? " ለሚለው ጥያቄ ትክክለኛው መልስ ምን ሊሆን ይችላል ! ስም .... እድሜ .... ፆታ .... ቁመት .... ቀለም ......ሞያ ... ዘር .... ሀገር .... የምንወደው .... የምንጠላው .... ወ.ዘ.ተ ወይስ ማንነታ ከነዚህ በተለየ ሁኔታ የሚገለፅ ነው? ! እናንተ " እንተ/ቺ ማን ነህ/ሽ ? " ለሚለው ጥያቄ መልሳቺሁ ምን ሊሆን ይችላል ?!
Aug 25, 2023እኔ ማለት የዚ ሰውነት ካፒቴን ነኝ
Aug 25, 2023