ሰላም ሰዎች ከሆነ ልጅ ፍቅር ይዞኛል ስራ ቦታዬ ሱቅ ሁሌ ይመጣል ግን እሱ ለኔ ምን አይነት ስሜት እንዳለው አላውቅም ጅንን ያለ ቀብራራ ወንድ ነው አንዳንዴ ይኮሳተራል አንዳንዴ ለየት ያለ አስተያየት ያየኛል። ግን ምን እንደሚያስብ አላውቅም። ጥያቄዬ እንዴት ነው ስለኔ ሌላ ነገር እንዲያስብ ማድረግ የምችለው እና እንዴት ነው ምንም ሳልነግረው እንደማፈቅረው ሊገባው የሚችለው?? please help me
Aug 25, 2023Tesastesh endatngriew ene besu bota hogna yha teyaka kanchi bimeta elatebshalew yha ye wendoch tsebay nw mnm bewedsh endezi ke mareg wede whala anlem satngriew becha endafkrshew mawek ychelal be tegbaresh
Aug 25, 2023