Ysister ltageba new ena baluan stastewaakgn tksegn ena hunetaw astelagn ,lngerat kbdogn zm alkugn,ynkebakbatal fkre mare mnamn maylat ngre ylm siytay tru afkari new mimslew .. mn yshalgnl ligabu new dmo 👩
Aug 24, 2023መጥቀስ ተለምዷዊ ባህሪው ሊሆን ይችላል። ይህን አጣሪ። ሌላ ነገር አስቦ ከሆነም አሁን ሊጋቡ ነውና ያንቺ መናገር አስፈላጊ አይደለም። ከጠቀሰሽ በኋላ አልደወለልሽም በሌላ መልኩም ሆኖ አላወራሽም አደል? ለሰርጉ ተፍ ተፍ በሉ ይሄን እርሺው እህት።
Aug 25, 2023