ሰዎች እርዱኝ! አይኔ ፀሀይ አይችልም። ይህን ስላችሁ በቃ በ8 ሰዓት 6ሰዓት ምናምን መንገድ ላይ ካለሁ መከራ ነው ብቃ አይገለጥልኝም። አቀርቅሬ ነው ምሄደው ቀና ካልኩ እምባዬ እና እንደማቃጠል ነገር ያደርገኛል። ምንድነው ነገሩ እስቲ መላ በሉኝ
Aug 24, 2023Welcome to our squad bro🤓 Tolo hospital hid wedaje ayn lay aykeledm bzum wd adelem menetsru bcha new hhh so check tedereg egziabher ymarh🙏
Aug 25, 2023