#personal
ኸረ ሰዎች እንድወፍር ምን ላድርግ ንፋስ ሊወስደኝ እኮ ነው ጋሴ አቁም እንዳትሉኝ አላደርግም ሲጀመር አቮካዶ ብላም እንዳትሉኝ አልሰራልኝም የተለየ ሀሳብ ካላቹ እባካቹ😭
Aug 24, 202320 engagements
ኸረ ሰዎች እንድወፍር ምን ላድርግ ንፋስ ሊወስደኝ እኮ ነው ጋሴ አቁም እንዳትሉኝ አላደርግም ሲጀመር አቮካዶ ብላም እንዳትሉኝ አልሰራልኝም የተለየ ሀሳብ ካላቹ እባካቹ😭
Aug 24, 2023እንደ አራስ ገንፎ እና አጥሚት ሞክር እስቲ ማዘሬ አልወፍር ስል እሱን ነበር ያደረገችው
Aug 24, 2023Gym
Aug 24, 2023Semoss/seemoss Please contact me Dm me @power_1995 ምርጥ መላ አለ በተመጣጣኝ ዋጋ ምትፈልጉ ሰዎች contact me Please
Aug 24, 2023Ergo
Aug 24, 2023Gym gebteh yemtseraw Le bulk yhun ena demo high protein foods mazewter #boloke,eggs, meat and beans, oats# bedenb temegeb beken wst be calorie intake stchemr be seat lyunet 6 gize, then demo pray Do your best n let God to do the rest buddy 😌
Aug 24, 2023🙏🙏
Aug 24, 2023Mewefer betam kelal nw bicha migib indatmert tergek bila jib hun bewer wust lewt tametalek
Aug 24, 2023Jib hun😂😂
Aug 24, 2023ይመስለኛል አንተን እያከሳክ ያለው እንዴት ልወፍር የሚለው ሀሳብ ነው
Aug 29, 2023