Hi Guys Endet nachu... Yena Question.. ፈጣሪ የምንለው አካል በየትኛውም እምነት እንደሚታመነው ሁሉን ማድረግ የሚችል በሁሉ የሞላ.. ምንም የማይቀንስበት ነው.. ተብሎ ይታመናል። ታድያ ለምንድነው አንዳንድ ነገሮች ለእርሱ የህልውና ጉዳይ የሆኑ ያህል ለማድረግ የምንገደደው.. ለምሳሌ.. ከምግብ የመታቀብ ጾም.. እኔ ብራብ የተለየ ምን ይጨምርለታል.. በተመሳሳይ ለእርሱ " አምልኮት ማቅረብ መስገድ እርሱን ማመንን ጨምሮ ወ.ዘ.ተ.." ለምንድነው በዚህ ነገር እንደ ጉዳይ እሱን ያመነ ገነት ይገባል አይገባም የሚባል.. እርሱ ምሉዕ ከሆነ ምንም አይቀንስበትም.. ግን ለምን ይህን እንዳደርግ ፈለገ..። አመሰግናለሁ አዕምሮዬ ላይ ያለ ጥያቄ ስለሆነ ነው.. በተለይ በክርስትና ውስጥ ያላችሁ መልሳችሁን ስለምማርበት አሪፍ ምላሽ እጠብቃለሁ።
Aug 24, 2023Fetari yelem ብሉይ ኪዳንን🤮 ማንበብ ብቻ በቂ ነው
Aug 24, 2023