Kkkkknnnnn327
#other
ሰላም ቤትሰብ ንጉስ የሚለው ቃል ንጉስ/ንጉሥ በየትኛው ነው ሚጻፈው? እና ንጉስ ተብሎ ቢጻፍ ሌላ ትርጉም ይሰጣል ወይስ አይሆንም? አመሰግናለሁ።
Aug 23, 20231 engagements
ሰላም ቤትሰብ ንጉስ የሚለው ቃል ንጉስ/ንጉሥ በየትኛው ነው ሚጻፈው? እና ንጉስ ተብሎ ቢጻፍ ሌላ ትርጉም ይሰጣል ወይስ አይሆንም? አመሰግናለሁ።
Aug 23, 2023ን ጉ ሥ እንደዚ ነው የሚፃፈው እሳቱ ሰ የምትጠቀመው ግኡዝ ለሆነ ነገር ነው ንጉሡ ሠ ደግሞ ህይወት ላለው ነገር ነው ግእዙ ቋንቋ ላይ ልዩነት ያመጣል አማረኛ ግን አሁን ላይ ብዙም ሠው ልብ ስለማይለው በፈለከው ብትጠቀም ምንም የሚሆን አይመስለኝም
Aug 23, 2023