#other
አዲስ አበባ ውስጥ ሆቴል አስተናጋጅነት እየሰራሁላቸው(ቀጥረውኝ) እዛው ሆቴሉ ላይ እያደርኩ ማለቴ የመኝታ ክፍል ሰጥተውኝ አስተናጋጅነት የምሰራላቸው ሆቴሎች አሉ ?? ይህንን የምጠይቃቹ ለ ቤት ኪራይ የሚሆን ገንዘብ ስለሌለኝ እና የማውቀው ሰው ስለሌለኝ ነው😢 እባካችሁ ወገኖቼ እንደዛ አይነት ሆቴሎች የምታቁ ከሆነ እንድትነግሩኝ ነበር🙏
Aug 23, 202310 engagements
አዲስ አበባ ውስጥ ሆቴል አስተናጋጅነት እየሰራሁላቸው(ቀጥረውኝ) እዛው ሆቴሉ ላይ እያደርኩ ማለቴ የመኝታ ክፍል ሰጥተውኝ አስተናጋጅነት የምሰራላቸው ሆቴሎች አሉ ?? ይህንን የምጠይቃቹ ለ ቤት ኪራይ የሚሆን ገንዘብ ስለሌለኝ እና የማውቀው ሰው ስለሌለኝ ነው😢 እባካችሁ ወገኖቼ እንደዛ አይነት ሆቴሎች የምታቁ ከሆነ እንድትነግሩኝ ነበር🙏
Aug 23, 2023ሳሪስ አከባቢ ብዙዎቹ እንደዛ ነው ሚሰሩት ግን አልመክርህም ምክንያቱም ለአጏጉል ሱስ ተጋላጭ ትሆናለህ ግራጅዋሊ...
Aug 23, 2023