22 M I was skinny with six pack🧍 when I was 15 - 19 cause I used to train martial arts🚵♀🤼 and do a lot of walk🚴♀🏃♂ like when I go to my friends or somewhere. And then I didn't even notice but I changed from skinny to 🫃skinny fat 😭 and I didn't even notice it . Then before 10 months I started bulking🏋♂ for about 5 months and then I stopped for 3 months am not quite skinny fat I got chest and good physical but I gained 17 kilo and belly fat + big butt 💀 I want to lose all my fat specially around my belly , waist and butt !!!! Any idea on doing this without losing the muscles 💪 I gained when I bulked ????
Aug 23, 2023ፈርስት ኦፍ ኦል አም ናት አን ኤክስፐርት ኦን ፊዚካል ፊትነስ ኮዝ አም ስኪኒ ኦል ማይ ላይፍ... በት መስል ሉዝ አይሆንም በኤክሰርሳይስ ኦንሊ ፋት ነው የሚጠፋው ግን መስል ይላላል በምን ባለመስራት ፊዚካል ኤክሰርሳይስ ስለዚህ ምንም አይነት ኤክሰርሳይስ በመስራት ምስሌን ሉዝ አደርጋለሁ ብለህ አትስጋ ባለመስራትህ እንጂ... ሲቀጥል ቤሊ ፋትን ለማጥፋት ፋስቲንግ ኤንድ ዎኪንግ ኤንድ ኦልሶ ኤሮቢክስ ባስ ካለም "ጤናማ ዮጋ" ከበቂ በላይ ነው ዋናም እንደዛው ይጠቅማል ግን እሱን ካቆምክ ወዲያው የጠፋውን ፋት በመስል መተካት አለብህ ካለዛ ዋናውን ስታቆም በወራቶች ውስጥ ፋቱ እጥፍ ሆኖ ይመለሳል... ሲሰልስ በፍፁም ቤሊ ፋትህን ሳታጠፋ መስል ግንባታ እንዳትጀምር ምክንያቱም ፋቱ ራሱ ሀርድ ይሆንና መስሎቹ ጨፍልቀውት "እንደ አሜሪካን ሬስለሮች ቦርጫም ቦዲ ቢውልደር ትሆናለህ ስለዚህ (ሲት አፕ እና ምሰል የሆድ ስፖርቶችን ከመስራትህ በፊት በሩጫ እና በእርምጃ እንዲሁም በዋና ከተቻለም ጅምናስቲክ እና ባስኬትቦል ጌሞችን ለወራት ብትሰራ የምትሻውን አቋም ምታገኝ ይመስለኛል ለአቋምህ ያን ያህል ጭንቅ ካለህ እኔ እምብዛም ፋት የማያሰጋኝ አይነት ሰው ስለሆንኩ ከላይ የገለፅኩልህን አክቲቪቲዎች ለፈን ብቻ ነው ማደርጋቸው ግን በዙሪያዬ ካየኃቸው የተማርኩትን ነው ያጋራሁህ የበለጠ ደግሞ ብዙ ቲክቶከሮች አሉ በዚህ ዙሪያ ፕሮ የሆኑ እነሱን ሰርች እያደረክ የሚጠቅምህን ማስኬድ ነው:: ማርሻል አርቱን ግን ብትቀጥልበት አሸወይና ነበር ኢትስ ማይ ድሪም ካይንድ ኦፍ ኤክሰርሳይስ (ጤና+ዲሲፕሊን+ፊትነስን) አጣምሮ የያዘ ስለሆነ 😌 ኮብራ ካይን እና አይ.ፒ ማንን ስታይ ነሸጥ አያደርግህም 😅
Aug 23, 2023