Muller1910
#education
ሰላም እንዴት ናችሁ አንድ ጥያቄ ነበረኝ: እንደሚታወቀው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ራስ ገዝ ዩኒቨርስቲ ሆኗል በዚህም ምክኒያት ከቀጣዩ አመት ጀምሮ ተማሪዎችን በዉድድር እንደሚያስገባ አስታዉቋል እና እኔ የ social science ተማሪ ነኝና ዉድድሩን ለመወዳደር ፍላጎት አለኝ .... እና ለማህበራዊ ሳይንስ ፈተናዉ ምን ምንድነው ምታዉቁ pls!🙏
Aug 22, 20236 engagements