ሰዎች እንዴት ናቹ በስራዬ አስጠኚ ነኝ በኢንጂነሪንግ ተመርቄ እና አምና የሰራሁባቸው ሰዎች ከ2 በቀር አቆሙ እና በጣም እየጨነቀኝ ነው ኬት አምጥቼ ልጆቼን አበላለው አስተምራለው እና እባካቹ የኤጄንሲ ወይ የደላላ ስልክ ያላቹ እባካቹ ተባበሩኝ ኑሮ እየተወደደ ስለሆነ አስፈራኝ ካላገኘው ብዬ
Aug 22, 2023Ye ደላላ ስልክ ነው ግን በአስጠኚነት ሚያስቀጥር አይመሰለኝም ግን መሞከር አይከፋም 0913468965
Aug 23, 2023