Selam 4 ዓመት አብረን ቆይተናል በጎደኝነት በጣም ብዙ መጥፎ ቀናትን አብረን አሳልፈናል የፍቅር ግንኙነት ከጀመርን 2 ዓመት ሆነን ግን በዚህ ዓመት እሱ ከሌላ ሴት ጋር እንዳደረ ነገረኝ ይባስ ብሎ እርጉዝ ናት እንለያይ ስለው ከአንቺ ጋር ከተለያየሁኝ መጥፎ ሰው ነው ምሆነው ይላል ...አብሬው እንዳልሆን ልጅቶ ምን ትሆናለች እኔ ያለ እናት እና አባት ነው ያደኩት ሌላ ሰው ላይ ይሄን መድገም አልፈልግም ለዛውም ምንም የማያቅ ህፃን ላይ ... እኔ የእኔን ህመም ትቼ እሱን ወደ ልጁ እንዲሄድ ለማሳመን በመጣር አለቅኩኝ እሺ ምን ላርግ ለእኔም ቀላል አይደለም ግን ምን ላርግ
Aug 22, 2023Girl first of all that guy cheated on you eko endet yihen atasbiwm he don't deserve you, respect yourself please!🙄🙄
Aug 23, 2023