ኦርቶዶክሶች አስቸኳይ ሁለት ጥያቄዎች አሉኝ በእርግጠኝነት የምታውቁ ብቻ መልሱልኝ። እንደ ኦርቶዶክስ አስተምህሮ 1. የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ የሆነ ወንድ የProtestant እምነት ተከታይ የሆነችን ሴት አግብቶ መኖር ይችላል ወይ? 2. ሁለት የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ሴት እና ወንድ ተጋብተው አብረው መኖር ጀምርው በመሃል ሚስትየዋ ወደ Protestant ሃይማኖት ብትቀይር አሁንም አብረው መኖር ይችላሉ ወይስ እሱ እሷን መፍታት አለበት?
Aug 22, 2023Guys berasachu atefetatru heg fichi mefekedw bezmut mknyat bcha nw aleke kedmo alemagbat nw wym wede rasu menged memrat Christianity is not based on some people's random rule eshi mnemrabet mesaf ale esum mesaf kidus ybalal!!!
Aug 22, 2023