#personal
Hy Guy's አንዳንድ ሴቶች ፊታቸው ላይ ብዙ ፀጉር አለ በተለይ upper lips አካባቢ እና ያላችሁ ሴቶች ምን ይሰማችዋል? እና ወንዶችስ ምናይነት አስተያየት አላችሁ???
Aug 22, 202311 engagements
Hy Guy's አንዳንድ ሴቶች ፊታቸው ላይ ብዙ ፀጉር አለ በተለይ upper lips አካባቢ እና ያላችሁ ሴቶች ምን ይሰማችዋል? እና ወንዶችስ ምናይነት አስተያየት አላችሁ???
Aug 22, 2023እኔ ሴት ነኝ። ቀይ ሆነዉ የሚያምርባቸዉ አዉቃለሁ። የሚያስጠላባቸዉም አዉቃለሁ። የሚያስላባቸዉ እራሳቸዉም ስለሚያዉቁት ይላጩታል ምናምን። ለማንኛዉም እንደዚህ የሆኑ ሴቶች መልሶ መብቀል እንዳይችል የሚያረጉበት ቴክኖሎጂዉ ስላለ መሸማቀቅ የለባቸዉም። ካላማረባቸዉ መፍትሄ አለ
Aug 23, 2023Eshi wendoch fitua lay bigur yalebatn set endat nw yemitayuwat malet yastelachuwal ?
Aug 23, 2023Ney yene enst ene agebashalew🥰🥰
Aug 23, 2023Personally, I like girls with a moustache😍😍😍😍
Aug 23, 2023It okay.... Its cool
Aug 22, 2023