#personal
እባካችሁ እስቲ የምታቁ ቶሎ መልሱልኝ አስቸኳይ ነዉ የልደት ካርድ ከጀርባ ማህተም ከሌለዉ አይሆንም ብለዉኝ ነዉ የት ነዉ ከጀርባ ማህተም የሚያደርጉት ወይስ የልደት ካርድ ያወጣሁበት ቦታ ነዉ እባካችሁ መልሱልኝ የምታቁ አስቸኳይ ነዉ ለትብብራችሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ
Aug 21, 20236 engagements
እባካችሁ እስቲ የምታቁ ቶሎ መልሱልኝ አስቸኳይ ነዉ የልደት ካርድ ከጀርባ ማህተም ከሌለዉ አይሆንም ብለዉኝ ነዉ የት ነዉ ከጀርባ ማህተም የሚያደርጉት ወይስ የልደት ካርድ ያወጣሁበት ቦታ ነዉ እባካችሁ መልሱልኝ የምታቁ አስቸኳይ ነዉ ለትብብራችሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ
Aug 21, 2023Addisu gebeya sheger park gar
Aug 21, 2023እኔ ያደረኩት- መጀመሪያ ቀበሌ ሄጄ ለፓስፖርት ማህተም ስላቸው , የሆነ ወረቀት አስሞሉኝና መሃተም አርገው አዲሱ ገበያ ሂድ አሉኝ። አዲሱ ገበያ ሸገር ፓርክ ጋር ያለው ወሳኝ ኩነት ሄጄ 100 ብር ከፍዬ ማህተም አስመታሁ። አዲስ አበባ ከሆንክ ይሄ ነው ስርአቱ
Aug 21, 2023Adisu gebeya meselegn gn kebele hidek teyk le full info
Aug 21, 2023Kebelle Debdabe Yesetehal Esun Debdabe Yezeh Addisu Gebeya Sheger Park West Nw Ke Jerba Mahtem Emimetut
Aug 21, 2023Wesagn Kunet biro hid
Aug 21, 2023qebele
Aug 21, 2023