Hey guys pls atilefugn hulachum Hasab situgn.... Bf alegn ena long distance new relationshipachin ena semonun linigenagn asibenal tadya gift bisetew normal new wey??? Normal kehone demo MN listewu esti nigerugn plsss
Aug 21, 2023እኔም እንዳንቺ LD ዉስጥ ነኝ። የተዋወቅነዉ አዲስ አበባ ዉስጥ ነዉ። ከ5 dates በኋላ ነዉ እሱ ወደ ዉጪ የሄደዉ። ከሀገር የሚወጣ ከሆነ ያኔ ትሰጭዋለሽ። የወንዶች ሽቶ እና የራስሽንም ቀንሰሽ ብሰጭዉ አሪፍ ነዉ።ስትናፍቂዉ ያሸተዋል። ደስ ይለዋል። መኝታ ቤቱ ላይ የሚያስቀምጠዉ ጌጥ ወይም እጁ ላይ የሚያረገዉ ግዢለት። መኪና ካለዉ እዛ ላይ የሚያንጠለጥለዉ ነገርም ቢሆን አሪፍ ነዉ። የምነግርሽ ነገር ግን LD ሲሆን እስኪታወቅብሽ ድረስ ስፍስፍ አትበይ ያርቃቸዋል። ዋጋዋን የምታዉቅ ሴት አይነት ሁኚ። ስጦታ ስትገዢም ያዉ ተንገበገብሽበት የሚልሽ ሰዉ ሊኖር ይችላል። ግን Cool ሆነሽ ካረግሽዉ እሱ እንደዛ አይረዳዉም። መልካም የፍቅር ጊዜ።
Aug 22, 2023