HaNIS224
#other
ሰላም ሰዎች ከፒያሳ ብዙም የማይርቅ የአረጋውያን ወይም የሆነ እርዳታ ድርጅት ነፃ አገልግሎት ለመስጠት አስቤ ነበር እና ምታውቁት ካላ ጠቁሙኝ፡፡
Aug 21, 20235 engagements
ሰላም ሰዎች ከፒያሳ ብዙም የማይርቅ የአረጋውያን ወይም የሆነ እርዳታ ድርጅት ነፃ አገልግሎት ለመስጠት አስቤ ነበር እና ምታውቁት ካላ ጠቁሙኝ፡፡
Aug 21, 2023tesfa adis cancer center ale hitsanatn yemireda
Aug 21, 2023ሽሮ ሜዳ ጌርጌሲዮን ሂድ በናትህ
Aug 21, 2023Gergesonon-Shiromeda Zewditu-Shiromeda Yewedekutin Ansu- 41 Eyesus
Aug 21, 2023