ሰላም እንዴት ናቹ ለአንዳንድ አፍቃሪያን ወንዶች ነው ይህ ጥያቄ! ቆይ ፍቅረኛዬ ከዳች መርሳት አልቻልኩም ምናምን እዬዬ really የእውነታችሁን ነው? ወይስ ወንድ መሆናችሁን ቼክ አታውቁም? እናም በተጨማሪም ፍቅር ያዘኝ ማለት....ፍቅር ሴጣን ነው? ማለቴ ያን ያህል ሰውን ሚያንገላታ🙄 አፈቀርክ ስተውህ ተውክ የኔ ሃሳብ🙏
Aug 20, 2023አጭር መልስ ፍቅር ይዞህ አያውቅም
Aug 21, 2023