#education Hi የ2015 enterance ተፈታኝ ነበርኩና ሀሳቤ ወደ ውጭ መሄድ ነው። ምክንያቴ ደግሞ aerospace engineering ማጥናት ስለምፈልግ አሜሪካ ያሉ ትልልቅ ዩኒቨርሲቲዎች apply አድርጌ እድሌን ልሞክር ብዬ ነው። SAT እስካሁን አልተፈተንኩም October ላይ የሚሰጠውን ፈተና ለመውሰድ እየተዘጋጀሁ ነው። GPAዬ በቂ ነው ብዬ አስባለሁ። እናም የኔ ጥያቄ እዛ ባይሳካልኝ እንኳን ሌሎች aerospace engineering የሚሰጡ ዩኒቨርሲቲዎች ካሉ እንድትጠቁሙኝ ነበር( ብዙ ቦታ apply ለማድረግ)። ሁለተኛ ደግሞ extracurricular activities ይጠይቃሉ ሲባል ሰምቻለው እና በዚች ጥቂት ጊዜ ምን ማድረግ እችላለሁ? እግዚአብሔር ይስጥልኝ።
Aug 20, 2023ለ extracurricular activity cirtificate አቡጊዳ ሮትራክት ክለብ ብለህ ፌስቡክ ላይ ፅፈህ መሳተፍ ጀምር ደብዳቤ ይፅፉልሀሌ
Aug 21, 2023