MauveStoat40118.5
#health
ሰላም ቤተሰብ + ያለኝ 4k ብቻ ነው እና በዚህ ብር ሀዋሳ ውስጥ ብሬስ ማሰራት የምችልበት የጥርስ ሕክምና ቦታ አለ ? የላይኛውን (መንጋጋ) የጥርስ Part ብቻ ነው ማስደረግ የምፈልገው የምታቁ ካላችሁ ንገሩኝ 🙏🙏
Aug 20, 20231 engagements
ሰላም ቤተሰብ + ያለኝ 4k ብቻ ነው እና በዚህ ብር ሀዋሳ ውስጥ ብሬስ ማሰራት የምችልበት የጥርስ ሕክምና ቦታ አለ ? የላይኛውን (መንጋጋ) የጥርስ Part ብቻ ነው ማስደረግ የምፈልገው የምታቁ ካላችሁ ንገሩኝ 🙏🙏
Aug 20, 2023Bezi birr be fero shbo bcha new ltasatrew Mtchlew😂😂
Aug 21, 2023