#business
ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ ።አኔ ዩቱበር ነኝ እና ምን መሰላችሁ አንድ የ ፌስቡክ ግሩኘ 300ሺ ተከታታይ ያለው ለ 2 ወር በ 1ሺ ብር ተከራይቼ በሜም ማለትም በቀልድ መልክ promotion አሰርቼ በሁለት ወር ውስጥ 650+ ሰብስክራይበር 90+ ሀወር አገኘሁ አና ትርፉማ ነኝ ማለት ይቻላል? ለቀጣይ የአንድ ወር ልክፈል ወይስ ይቅርብኝ ልተወው?
Aug 20, 20233 engagements