#education
ሰላም ቤተሰቦቼ እንደምን ናቹልኝ ? ባላቹበት ሰላማቹ ይብዛልኝ !!!!! ስሙኝማ እንዴት ነው psychology መማር የምችለው በስልኬ Please በጣም ነው መማር የምፈልገው እናም መማር የምችልበትን መንገድ ጠቁሙኝ አመሰግናለሁ ለመልካም ትብብራቹ!!!
Aug 18, 20232 engagements
ሰላም ቤተሰቦቼ እንደምን ናቹልኝ ? ባላቹበት ሰላማቹ ይብዛልኝ !!!!! ስሙኝማ እንዴት ነው psychology መማር የምችለው በስልኬ Please በጣም ነው መማር የምፈልገው እናም መማር የምችልበትን መንገድ ጠቁሙኝ አመሰግናለሁ ለመልካም ትብብራቹ!!!
Aug 18, 2023go to course era
Aug 19, 2023You can use udemy
Aug 19, 2023