what is wrong with being gay or bla bla.. I mean it is natural genetic lay wendu ye set bahirey set degmo yewendun letiwesd tichilalec malet setaset ena wenda wend minlew. Second degmo ye sew mebt aydel lemisale ene wosha bageba who cares? Mebte nw tiktok lay enikawemalen litilu nw? Third we are not living in bible or others so called holly books as a country .lemisale set lij yedeferaten tagba yelal ena kalagebach letilu nw? What is wrong with you (Ethiopians).
Aug 18, 2023@theiesm ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ጥያቄዎችህንም መልሶችህንም እያስተዋልኩ ነው። ወጣ ያሉ ናቸው። ምን መሰለህ የፈለገ ወንጀለኛ ብንሆን ፈጣሪ አንድን ህዝብ ያጠፋበትን ወንጀል መዳፈር ግን ምድራዊም ይሁን ሰማያዊ ቅጣቱ ከባድ ነው። ወንጀል ከመሆኑ ጋር ዝሙት ልትሰራ ትችላለህ። ተመሳሳይ ጾታ ግን በጭራሽ ሊደረግ አይችልም። ፈጣሪ ማንን ለማን እንደፈጠረ እናውቃለን። ወንድን ለሴት ነው የፈጠረው። አንድን ነገር ላልተፈጠረለት አላማ ማዋል አግባብ አይደለም።🤮 ሁሉም አገር የየራሱ ህግ አለው። ማስቲካ ስታኝክ ብትገኝ ዘብጥያ የምትወርድበት አገር አለ። ይህ ማለት "ማስቲካ የማኘክ መብቴ ተነፍጓል" ብለህ እንድትቃወም ያደርግሃል? ኢትዮ ውስጥ አብዛኛው ህዝብ ሙስሊምና ክርስቲያን ነው። ይህ ወንጀል ደግሞ በሁለቱም እምነቶች የተወገዘ ነው። በዚህም የኢትዮ ህግ ይህን ድርጊት ከወንጀል መድቦታል። ህጉን አክብረህ ኑር፤ ካልተመቸህ ለቀህ ውጣ! የሌሎችን ማኅበራዊ ዕሴት የሚሸረሽር ነገር አታምጡብን። የኢትዮ ህግ ብዙ ግድፈቶች ሊኖሩበት ይችላል። መቅጫ ህጎቹም ቢሆን የወረዱ ናቸው። ለዚያ ነው ስርአት ያጣነው። እንደ ሳዑዲ ስትሰርቅ እንዴ እጅህን ቢቆርጡህ ለትውልድ መቀጣጫ ስለሚሆን ስለስርቆት አይታሰብም ነበር። ያገባህ ሆነህ ብትዘሙት፣ ሰው ብትገድል፣ ከተመሳሳይ ጾታ ብትገናኝና በነዚህ አንዴ ቢገድሉህ አንተ የሰራኀውን ለመስራት የቋመጠ ሁሉ ስርአት ይዞ ይቀመጣል። ስርአት ባለው መንገድ ልንገርህ። እንደመታደል ሆኖ እንዲህ አይነት ነገር በአጠገቤ ስታወራ ብሰማ ከሰውነት ክፍሎችህ አንዱ ይጎድላል። (የመቅጣት መብቱን ህጉም ሆነ ሀይማኖቴ ባይፈቅድልኝም) ይህ ዛቻ የኔ ብቻ ሳይሆን የአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ዛቻ ነው። ወንድነትህን መካድ ከፈለግክ በዱላ ወንድ መሆንህን እናስታውስሃለን። ለነርሱ እንድትቆረቆር ያደረገህ የነጮቹን ፊልም ማብዛትህ ነው። ፊልሙን ቀንሰው።
Aug 19, 2023