እያንዳንዱ ሰው ለ purity (ንፅህና) ያለው አስተሳሰብ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ለጋብቻ ያለውን አመለካከት ይቀይረዋል። ጋብቻ ማለት ለእግዚአብሔር መስዋዕት ማቅረብ ነው መስዋዕት ሲቀርብ ደግሞ ንፁህ የሆነ እንስሳ ደም እንደሚፈስ ሁሉ ጋብቻ ክቡር ነው መኝታውም ንፁህ ነው ይላል መፅሐፍ ቅዱስ ። እግዚአብሔር በሴቶች ላይ ለምንድነው ደም ያስቀመጠው ብለን ስንጠይቅ መልሱ የጋብቻ መስዋዕት ስለሚቀርብበት ነው ። እና በንፅህና የማይቀርብ መስዋዕት ሁሉ ለአጋንንት ነውና እባካችሁ ለንፅህና እና ለጋብቻ ያላችሁ አመለካከት በእግዚአብሔር ላይ አድርጉ ሀሳብ ካላችሁ መልዕክት አስቀምጡልኝ።
Aug 18, 2023So setwa enji wendu zelzala behon normal nw malet nw tnxs ma bro 😉
Aug 18, 2023