ሰላም ሰዎች ምን መሰላችሁ ለ ቤተሰቦቼ ያለኝን ፍቅር አንድም ቀን ነግሬያቸው አላቅም ሁሌም ቢሆን አፍኜው ነው የምኖረው ግን አንድ ቀን ሳጣቸው ምን ሊሰማኝ እንደሚችል ማሰብ እራሱ አልፈልግም🥺 (አባዬ ወይ ደሞ እማዬ)ለማለት እራሱ አንደበቴ ይተሳሰራል ከድሮም ስላለመድኩ ነው መሰለኝ በጣም ነው የሚከብደኝ እና አሁን በምን አይነት መንገድ ከዚ ነገር ልውጣ?ከምን ልጀምር?
Aug 18, 2023እማዬ አባዬ ስላልክ ትወዳቸዋለህ ማለት አይደለም እነሱን መውደድህን ለማሳየት ታዘዝላቸው አታመናጭቃቸው ስራ አግዝ እሱ ያስደስታቸዋል እማዬ አባዬ መጃጃል ነው በስማቸው እየጠራህ አክብራለው
Aug 18, 2023