ሰላም እንዴት ናችሁ በጣም የማፈቅራት ፍቅረኛ ነበረችኝ ለ1አመት ያህል አብረን ቆይተናል።ፍቅርን ያሳየችኝ እሷ ናት።በጣም ትወደኝ ነበር። እኔ ከግቢ(univ) እስክመጣ በጉጉት ነበር የምትጠብቀኝ እና ተቃቅፈን እንተኛ ነበር በቃ በጣምም እንዋደድ ነበር።እኔም ለመጀመሪያ ግዜ ከልቤ ፍቅር ያዘኝ እብድ የሆነ ፍቅር። የሆነ ሰአት ላይ እኔ ጥፋት አጠፋው እና ተለያይተናል አለችኝ እኔም ይቅርታ አልኳት ያን ያህል ትልቅ ጥፋት አልነበረም😭። ከዛን እንደ ቀልድ እሷ አመረረችው😭 ተጣልትን እንኳ ናፍቀህኛል ትለኝ ነበር ግን ለመታረቅቅ በጣም ከበዳት።😭 እኔም ያለሷ አቃተኝ 😭😭አብጄ ነበር ብላቹ አታምኑኝም በጣም አለቅስ ነበር ስትናፍቀኝ😭😭😭😭ፍቅር የመጀመሪያዬ ስለሆነ እሷን አሁንም ድረስ መርሳት አቃተኝ still 1አመት እንደምወዳት እነግራታለው እሷም ያሳለፍነውን እያነሳች እናወራለን እና ግን አንድ ላይ መሆኑን በጭራሽ አትፈልገውም።😭😭 እኔም አሁን ላይ ተስፋ ቆርጬ 3ወር ሆነኝ እሷን ከማውራት ርቄ። በሷ ማንነቴን አጣው😭😭 ውስጤ ጨለማ ነው። ከልቤ ስቄ አላውቅም እሷ ከሄደች ጀምሮ😭😭 እብድድ ሆኜ እንደማፈቅራት ታውቃለች.......እኔም አሁን ላይ ወደ ህይወቴ ላስገባትም ሆነ ላስባት በጭራሽ አልፈልግም ግን ልቤ እምቢቢ አለ😭😭😭 ግን ለምን ይመስላችኋል እንደዚ ስትሆን የነበረው???ሴቶች እባካችሁ መልሱልኝ?
Aug 17, 2023Ayzon broye yemjemeryak slehone nw just endemayhon le erask kamenk mulu contactun cheknek atfaw pic video mnamn esuan yemiyastawskn neger hula atfaw ...mnalabat ke ahmrok latatefat tichilalk ...gn bro and neger ltawq ygebaw yhe ante yasalfkew neger hulum asalfotal eshi..enem asalfiwalew guadegnochew asalfewtal le gizew kebad limeslk yichilal gn emenegn ጊዜ ለኩሉ።
Aug 18, 2023