ለምንድን ነው ግን almost ሁሉም ፕሮቴስታንቶች የአብይ ደጋፊ የሆኑት?? አኔ ከማቃቸው ፕሮቴስታንት ሰዎች/ ጓደኞች አሁን ለምሳሌ ዘጠኝ አስረኛው ቀንደኛ ደጋፊ ናቸው... እና ስደጋገምብኝ ይሄ ነገር አኔ ማቃቸው ሰዎች ጋ ብቻ ነው ወይስ ሁሉም ነው የሚል ጥያቄ ፈጥሮብኝ ነው. FYI i don't mean to offend anyone or generalize. ለመሳደብ አንዳቸኩሉ
Aug 17, 2023Ere brother mn endemteyk ley pls. Endewm ene yemawkew abzagnaw protestant ytelutal gn ltawra yasebkbet menged kuak yaregal🤮😏...ke chalk zm bleh tew. Ye haymanot gcht ltareg atmokr pls bro. Koy endluh yefelekew eko glts nw "Esu protestant slehone" aa!? *Ergtegna negn metfo Intention nw yaleh "ኢትዮጲያን መውደድ ባትችላት አትጥላት፣ማክበር ባትችላት አታዋርዳት፤ይህን በማድረግህ ታሪክ ባትሰራም ታሪክ አታበላሽም"
Aug 18, 2023