Ya1212121.5
#personal
ዉጭ ሀገር ዘመድ አለኝ እና እኔን ወደ ዉጭ ሊወስደኝ ይፈልጋል። እና የምታዉቁት ኤጀንሲዎች ወይም በምን አይነት መንገድ መሄድ እንደምችል የሚያዉቅ ሰዉ ካለ Please
Aug 17, 20233 engagements
ዉጭ ሀገር ዘመድ አለኝ እና እኔን ወደ ዉጭ ሊወስደኝ ይፈልጋል። እና የምታዉቁት ኤጀንሲዎች ወይም በምን አይነት መንገድ መሄድ እንደምችል የሚያዉቅ ሰዉ ካለ Please
Aug 17, 2023የምን ኤጀንሲ ነዉ? እራሱ ዘመድህ ነዉ ፕሮሰሱን ሚጨርስልህ ግን ማሰብ ያለብህ ይህ ነገር ከአንድ አመት በላይ ሊፈጅብህ ይችላል Good luck
Aug 17, 2023Ere yemesakat edlu 5% nw man beteley wuchi yalew zemedk akust or agote kehone btmm aza nw ketesakam like 5 yrs yiwosidal gn yemesakat edlu btmm slim nw
Aug 17, 2023Inbox na
Aug 17, 2023