ሰላም ወንድምና እህቶቼ በኦርቶዶክስ እምነት ፈጣሪ ለሃጢያታችን ሲል ወልድ ልጁን ልኮ በመሞት ተነስቶልናል ግን ከወልድ ይልቅ ለምን ቀጥታ ሰይጣን ተገድሎ ከሃጢአት መዳን አልተቻለም?
Aug 16, 2023ብዙም ባላቅም ግን, ለሰው ልጅ ለአንዲቷ በግ ሲል ማለትም ፍቅሩን ሲገልፅ ከሰማየሰማያት ወረደ ከድንግል ማርያምም ተወለደ,ተጠመቀ ስለኛ ሲልም ተሰቀለ አረፈ,ተነሳም ፍቅሩ እሰከሞት ከሞተም በላይ እንደሆነ ሲያመሰጥር እና እነዚያ ደብዳቤዏችን ለመደምሰስ. - ወስብሐት ለእግዚአብሔር - ከተሳሳትኩ አርሙኝ
Aug 17, 2023