Guys graphic design, programming or web development free course letnsh gize mnamn miset college or sthg like that tawkalachu??
Aug 16, 2023በ2015 ዓ.ም የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን ላጠናቀቁ ተማሪዎች የተዘጋጀ ልዩ የስልጠና ፕሮግራም #በነፃ! 🔔 ያለን ቦታ ውስን በመሆኑ ቀድመው ለተመዘገቡ ብቻ ስልጠናው ይሰጣል። 👉ምዝገባው ነሃሴ 3/2015 ዓ.ም ይጀምራል። ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ውጤት ዋናውና ኮፒውን በመያዝ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይቻላል። የሚሰጡ ስልጠናዎች፦ ➤ የአመራር ክህሎት ➤ ሥራ ፈጣሪነት አስተሳሰብ ➤ የስሜት ብልህነት ➤ ግራፊክስ ንድፍ /ዲዛይን/ ➤ ፕሮግራሚንግ 1 (ፓይተን) ➤ ፕሮግራሚንግ 2 (ዌብ ዴቨሎፕመንት) 👉ስልጠናውን በሚገባ ለሚያጠናቅቁ ተማሪዎች ሰርተፍኬት ይሰጣል ፤ ንቁ ተሳትፎ ላደረጉ የተመረጡ ተማሪዎች #ነፃ የከፍተኛ ትምህርት ዕድል ተመቻችቷል፡፡ 📍 አድራሻ፦ መካኒሳ / ጀሞ ሚካኤል ከአፍሪካ ህንፃ አጠገብ ☎️ +251 11385 4042 / 0904848586 Website፦ https://kibur.net Telegram፦ https://t.me/kiburcollege Facebook፦ https://www.facebook.com/kiburcollege Yeha semonune mezgeba lay nberu gn its dead line alfuwale gn esti bezume selalrake dewelena check arge
Aug 17, 2023