ሰላም ሰዎች ጨንቆኛል አውቃለሁ የምጠይቀው ጥያቄ የክፉ ሴት ወይም የባለጌ ሴት ጥያቄ ልትሉት ትችላላችሁ ግን እኔ ፈልጌው አይደለም ይሄ የሆነው እና ከሁለት ወንድ ፍቅር ያዘኝ 😢 ምን ላድርግ እውነት እኔ ፈልጌው አይደለም ይሄ የሆነው እንዴት ከሁለት ሰው ፍቅር የሚይዘው ምን ማድረግ እንዳለብኝ አላውቅም
Aug 16, 2023እህቴ ከቻልሽ እኛንም ጨምረሽ አፍቅሪን ! የምንባላው ፍቅር አጥተንም አይደል። ለትዳር ግን አንዱን ምረጪ።
Aug 16, 2023