Selam what's up guys esti arif book for approaching and communicate lay mireda recommend argugn🙏🙏
Aug 16, 2023How to win friends and influence people
Aug 17, 2023Selam what's up guys esti arif book for approaching and communicate lay mireda recommend argugn🙏🙏
Aug 16, 2023How to win friends and influence people
Aug 17, 2023የስሜት ብልህነት ✍ዶ.ር እዮብ ማሞ ይዘት:- ስነ-ልቦና(ሳይኮሎጅ) የስሜት ብልህነት ማለት 1. ስሜቶቻችንን የሚያካትቱት ችግሮችንለመፍታት እንዲሁም ባህርይን ለመቆጣጠር የሚያግዙንን ስሜቶችን የመረዳት፣ የመጠቀምና የማስተዳደር ችሎታ ማለት ነው። 2. የስሜት ብልህነት የግላችንንና የሌሎች ሰዎችን ስሜት የማወቅና የመቆጣጠር እንዲሁም ለራሳችንና ለሌሎች ሰዎች ስሜት ልንሰጥ የሚገባንን ትክክለኛ ምላሽ ለይተን የምናውቅበት ማህበራዊ ምላሽ ነው። ስለዚህ የስሜት ብልህነት 3. ከግላችንና ከሌሎች ሰዎች ስሜት መረጃን በመሰብሰብ ስለማንነታችንና ስለሌሎች ሰዎች ማንነት መረዳት ማለት ነው። 4. ጭንቀትን ለማርገብ፣ ለመልካምና የተሳካ ግንኙነት፣ ከሌሎች ጋር በትብብር ለመኖር፣ ችግርን ለመፍታት፣ ግጭትን ለማራቅ የምንችልበት ጥበብ ነው። 5. ሰዎች የራሳቸውን ውስጣዊ ባህርይና ስሜት በመቆጣጠር ከሌሎች ጋር እንዴት አብሮ መስራት እንደሚኖርባቸው የሚገነዘቡበት ስልት ነው። 6. ስሜታዊ ብልህነት በትምህርት ከሚገኘው እውቀት በተለየ ሰዎችን ውጤታማ የማድረግ አቅም ያለው ጥበብ ነው። ይህ ብቃት በተለይም መሪዎች ከሚያስፈልጋቸውና ሌኖራቸውከሚገባው አቅም ሲታይ ዋነኛው ነው። ©ምንጭ :-@Amharic_books_in_pdf @ETHIO_PDF_BOOKS @ETHIO_PDF_BOOKS @ETHIO_PDF_BOOKS
Aug 16, 2023how to win friends and influence people by Dale Carnegie
Aug 16, 2023