ሰላም ቤተሰብ የአ.አ ዩኒቨርሲቲ fresh ተማሪ ነኝ field ገና አልመረጥንም እና ምን ብማር የተሻለ ነው ከlaw ውጪ ፍላጎቴ ምናምን እንዳልል ይሄ ነው መማር ምፈልገው ምለው field የለም ግን economics ልማር አስቤ ነበር እና ምን ትመክሩኛላችህ አ.አ ዩኒቨርስቲ economics ያጠና ሰው ካለም ማለት inbox ሊያወራኝ የሚችል ማለት ስለ economics መጠየቅ ምፈልገው ነገር ስላለ ነው እና ካላችሁ እባካችሁ አካውንታችሁን አስቀምጡልኝ ስለመልሳችሁ አመሰግናለሁ
Aug 16, 2023እንዴት ነው ማትሪክ ያለፍከው ንገረኝ ቀጣይ አመት ተፈታኝ ነኝ 🙏
Aug 16, 2023