#family ሰላም እንዴት ናቹህ ምን መሰላችሁ አባቴን በጣም እጠላዋለሁ አባቴን መገደል ሁላ እፈልጋለሁ ለምን መሰላችሁ አባቴ መጀመሪያ ጥሩ ሰው ነበር ለቤተሰቡ የሚያስብ ሰው ነበር ከግዜ ቧኋላ ግን እየተቀየረ መጣ ማላት በጣም ጨቅጫቃ ነው በጣም ቁጡ ነው ይቅማል ሲጋራ ያጨሳል የ7ሺ ብር ደሞዝተኛ ሆኖ ለቤት አንድ ብር አይሰጥም በሁሉም ይቅምበታል ግን እቤት እየመጣ ምግብ ይበላል በሆነ በአለሆነ በስኳር ህመም የተመመች እናቴን ይጨቀጭቃትል ሲብስም የመታታል እህቶቼንም በተመሳሳይ የተማረ ሰው ነው ግን በቃ በጣቃላይ ራሱ አቶዋል እኔ በተደጋጋሚ የሚየረገው ነገር ልክ እንደለሆ ነገሪዋለሁ እንቢ አለኝ በቤተሰብ በወንድሞቹ አሰመከርኩት እንቢ አለ...አሁን ለይ ከእኔ ከወራን 7 ወር ሆኖናል ተዘጋግተናል በቃ እቤት ሁሌ ሰቀቀን ነው 1ደቂቃ ቁርስ ምሳ እራት እንዲያልፍ አይፈለግም እህቶቼን ያስቅቃቸወል አረ ጨነቀኝ እናቴን አበሳጭቶ ሊገልብኝ ነው እየሰደበ እየደበደበ አረ መላ በሉኝ ምን ላደርግ 😭😭😭😭😭😭😭
Aug 15, 2023ከባድ ነው የምር ምን እንደምል አላቅም አንተ ስራ የለህም
Aug 16, 2023