Mimu74.5
#beauty
ቤተሰብ እስኪ ከፊቴ ቅርፅ እና ከፀጉሬ ጋር የሚሄድ ፀጉር ቁርጥ የሚቆርጥ ጥሩ የወንዶች ፀጉር ቤት ጠቁሙኝ አዲስ አበባ ላይ እኔ ከፊቴ ሚሄደው አልገባኝም ፊቴ ከአገጬ በኩል ረዘም ይላል ፀጉሬም ለስላሳ ከፊት ትንሽ ገባ ያለ ነው።
Aug 15, 20231 engagements
ቤተሰብ እስኪ ከፊቴ ቅርፅ እና ከፀጉሬ ጋር የሚሄድ ፀጉር ቁርጥ የሚቆርጥ ጥሩ የወንዶች ፀጉር ቤት ጠቁሙኝ አዲስ አበባ ላይ እኔ ከፊቴ ሚሄደው አልገባኝም ፊቴ ከአገጬ በኩል ረዘም ይላል ፀጉሬም ለስላሳ ከፊት ትንሽ ገባ ያለ ነው።
Aug 15, 2023Bemejemerya wend nh set👀
Aug 16, 2023