Anouymous485
#personal
ይሄን ጥያቄ እንድትመልሱልኝ የምፈልገው ከuniversity ሆነ ከ college graduate አድርጋቹ በስራው አለም ላይ የምትገኙ ብቻ የመጀመሪያው የስራ ቅጥር ላይ ወይንም ደግሞ አዲስ environment ከመልመድ አኳያ እንዴት ተዩታላችሁ እኔ በጣም ስለጨነቀኝ ነው graduate ካደረኩ ወር ሊሞላኝ ነው የግል መስሪያ ቤት የስራ ቅጥር አግኝቼ ነበር ግን በቃ አለ አይደል ለሁሉ ነገር careless ሆኛለሁ በፊት እንደዚህ አይነት ሰው አልነበርኩም አዲስ ባመጣሁት የፀባይ ለውጥ ምክንያት ዝም ብሎ ይጨንቀኛል እንቅልፍ ሁሉ በአይኔ ዞሮ አያቅም እናም 🙏እባካችሁን የእናንተን experience share አድርጉልኝ ስል በትህትና እጠይቃለሁ 🙏🙏🙏
Aug 15, 20230 engagements