CrispEagle22-11
#other
✌️✌️✌️ሰላም እንዴት ናቹ አንድ ሀሳብ ነበረኝ ተመርቄ ሰራ ካጣው 1 አመት ሆነኝ እና የሆነ ሀሳብ መጣልኝ እና ሊያስቃቹ ይችላል ግን 👉 ሰዋች ብቸኝነት እያጠቃቸው ነው እና ይህን ነገር ወደ Business ልቀይረው እና ሰው የሌላቸውን ሰዎች አብሬ አየዋልኩ ገቢ ባገኝስ ሀሳባቸውን 🙏🙏✍️✍️
Aug 15, 202311 engagements
✌️✌️✌️ሰላም እንዴት ናቹ አንድ ሀሳብ ነበረኝ ተመርቄ ሰራ ካጣው 1 አመት ሆነኝ እና የሆነ ሀሳብ መጣልኝ እና ሊያስቃቹ ይችላል ግን 👉 ሰዋች ብቸኝነት እያጠቃቸው ነው እና ይህን ነገር ወደ Business ልቀይረው እና ሰው የሌላቸውን ሰዎች አብሬ አየዋልኩ ገቢ ባገኝስ ሀሳባቸውን 🙏🙏✍️✍️
Aug 15, 2023ይኽን ስራ የሚሰራ ሰው አውቃለው። እኛ ሀገር ላይም ባይሆን። ለማንኛውም ሞክረው ራስህን ስታጣ ደግሞ አንተም ሰው ትቀጥራለኽ።
Aug 15, 2023😊😊
Aug 15, 2023Partner kefelegesh alen I like your idea
Aug 16, 2023አሪፍ ነው ግን እዚ ሀገር አልተለመደም በርታ ይቅናህ ወንድሜ
Aug 16, 2023How much for a week😊
Aug 15, 2023Manyazewal yhen sra yserawal eko yaw esu famous sewochga mnamn endaydebrachew eyachawete Arif idea new
Aug 15, 2023Abet lebnet eko sinchilibet 😁 business idea
Aug 15, 2023Mnu nw lebent koy
Aug 16, 2023